ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 12:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ለእያንዳንዳችሁ በሰጣችሁ እምነት መጠን ራሳችሁን በአግባቡ መዝኑ እንጂ፣ ከሆናችሁት በላይ ራሳችሁን ከፍ አድርጋችሁ እንዳታስቡ በተሰጠኝ ጸጋ እያንዳንዳችሁን እመክራለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 12:3