ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 11:34-36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

34. “የጌታን ልብ ያወቀ ማነው?አማካሪውስ የነበረ ማን ነው?”

35. “እግዚአብሔር መልሶ እንዲሰጠው፣ለእግዚአብሔር ያበደረ ከቶ ማን ነው?”

36. ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 11