ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሮሜ 10:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን ምን ይላል? “ቃሉ በአጠገብህ ነው፤ በአፍህና በልብህም ውስጥ ነው፤” የምንሰብከውም የእምነት ቃል ይህ ነው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሮሜ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሮሜ 10:8