ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 9:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንበጦቹ ለጦርነት የተዘጋጁ ፈረሶች ይመስሉ ነበር፤ በራሳቸውም ላይ የወርቅ አክሊል የመሰለ ነገር ደፍተዋል፤ ፊታቸውም የሰው ፊት ይመስል ነበር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 9:7