ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 9:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱንም አምስት ወር ብቻ እንዲያሠቃዩአቸው እንጂ እንዲገድሏቸው ሥልጣን አልተሰጣቸውም፤ የሚሠቃዩትም ሥቃይ ጊንጥ ሰውን ሲነድፍ እንደሚሰማው ዐይነት ሥቃይ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 9:5