ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 9:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም የምድርን ሣር ወይም ማናቸውንም የለመለመ ተክል ወይም ዛፍ እንዳይጐዱ፣ ነገር ግን የእግዚአብሔር ማኅተም በግምባራቸው ላይ የሌለባቸውን ሰዎች ብቻ እንዲጐዱ ተነገራቸው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 9:4