ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 8:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የመጀመሪያው መልአክ መለከቱን ነፋ፤ ደም የተቀላቀለበት በረዶና እሳት ወደ ምድር ተጣለ፤ የምድር አንድ ሦስተኛ ተቃጠለ፤ የዛፎችም አንድ ሦስተኛ ተቃጠለ፤ የለመለመውም ሣር ሁሉ ተቃጠለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 8:7