ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 6:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም በታላቅ ድምፅ፣ “ሁሉን የምትገዛ ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ፤ እስከ መቼ አትፈርድም? እስከ መቼስ ደማችንን በምድር በሚኖሩት ላይ አትበቀልም?” አሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 6:10