ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 5:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ከሽማግሌዎቹ አንዱ፣ “አታልቅስ፤ እነሆ፤ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ፣ የዳዊት ሥር ድል ነሥቶአል፤ እርሱ መጽሐፉን ሊከፍትና ሰባቱንም ማኅተሞች ሊፈታ ይችላል” አለኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 5:5