ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 4:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚህ በኋላ እነሆ በሰማይ የተከፈተ በር አየሁ፤ ቀደም ሲል እንደ መለከት ሲናገረኝ የሰማሁት ድምፅ፣ “ወደዚህ ና፤ ከዚህም በኋላ ሊሆን የሚገባውን ነገር አሳይሃለሁ” አለ

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 4:1