ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 19:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መልአኩም፣ “ ‘ወደ በጉ ሰርግ እራት የተጠሩ ብፁዓን ናቸው’ ብለህ ጻፍ” አለኝ፤ ቀጥሎም፣ “እነዚህ የእግዚአብሔር እውነተኛ ቃሎች ናቸው” አለኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 19:9