ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 19:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚህ በኋላ እንዲህ የሚል ድምፅ ከዙፋኑ ወጣ፤“እናንተ አገልጋዮቹ ሁሉ፣እርሱን የምትፈሩ፣ታናናሾችና ታላላቆችም፣አምላካችንን አመስግኑ!”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 19:5