ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 18:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የበገና ደርዳሪዎችና የሙዚቀኞች ድምፅ፣የዋሽንትና የመለከት ነፊዎች ድምፅ፣ዳግመኛ በአንቺ ውስጥ አይሰማም፤የእጅ ጥበብ ባለ ሙያ፣ዳግመኛ በአንቺ ውስጥ አይገኝም፤የወፍጮ ድምፅም፣ዳግመኛ በአንቺ ውስጥ አይሰማም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 18:22