ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 17:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሴቲቱንም በቅዱሳን ደምና በኢየሱስ ምስክሮች ደም ሰክራ አየኋት።ባየኋትም ጊዜ እጅግ ተደነቅሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 17:6