ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 16:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም መብረቅ፣ ድምፅ፣ ነጐድጓድና ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ ሰው በምድር ላይ ከተፈጠረ ጀምሮ እንዲህ ያለ ታላቅ የምድር መናወጥ ታይቶ አይታወቅም፤ ነውጡም እጅግ ታላቅ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 16:18