ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 14:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አየሁም፤ እነሆ፤ በፊቴ ነጭ ደመና ነበረ፤ በደመናውም ላይ፣ “የሰውን ልጅ የሚመስል” ተቀምጦ ነበር፤ እርሱም በራሱ ላይ የወርቅ አክሊል ደፍቶ፣ በእጁም ስለታም ማጭድ ይዞ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 14:14