ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 13:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰዎችም ለዘንዶው ሰገዱለት፤ ምክንያቱም ሥልጣኑን ለአውሬው ሰጥቶታል። ደግሞም፣ “አውሬውን የሚመስል ማን ነው? ከእርሱስ ጋር ማን ሊዋጋ ይችላል?” በማለት ለአውሬው ሰገዱለት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 13:4