ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 13:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በመጀመሪያው አውሬ ስም በሙሉ ሥልጣን ይሠራ ነበር፤ ምድርና በእርሷም የሚኖሩ ሁሉ፣ ለሞት ከሚያደርሰው ቊስል የዳነውን የመጀመሪያውን አውሬ እንዲያመልኩ አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 13:12