ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 11:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰባተኛውም መልአክ መለከቱን ነፋ፤ በሰማይም እንዲህ የሚሉ ታላላቅ ድምፆች ተሰሙ፤“የዓለም መንግሥት፣የጌታችንና የእርሱ ክርስቶስ መንግሥት ሆነች፤እርሱም ከዘላለም እስከ ዘላለም ይነግሣል።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 11:15