ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 11:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያም ሰዓት ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ የከተማዪቱም አንድ ዐሥረኛ ወደመ፤ በነውጡም ሰባት ሺህ ሰዎች ሞቱ፤ የተረፉትንም ፍርሀት ያዛቸው፤ ለሰማይም አምላክ ክብር ሰጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 11:13