ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 11:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከሦስቱ ቀን ተኩል በኋላ ግን፣ የሕይወት እስትንፋስ ከእግዚአብሔር ዘንድ መጥቶ ገባባቸው፤ እነርሱም ተነሥተው በእግሮቻቸው ቆሙ፤ ይመለከቷቸውም በነበሩት ላይ ታላቅ ድንጋጤ ወረደባቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 11:11