ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 10:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም ከዘላለም እስከ ዘላለም በሚኖረው፣ ሰማይንና በውስጡ ያሉትን፣ ምድርንና በውስጧ ያሉትን፣ ባሕርንና በውስጡ ያሉትን በፈጠረው በእርሱ ማለ፤ እንዲህም አለ፤ “ከእንግዲህ መዘግየት አይኖርም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 10:6