ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 10:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰባቱ ነጐድጓዶች በተናገሩ ጊዜ፣ ለመጻፍ ተዘጋጀሁ፤ ነገር ግን፣ “ሰባቱ ነጐድጓዶች የተናገሩትን በማኅተም ዝጋው እንጂ አትጻፍ” የሚል ድምፅ ከሰማይ ሰማሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 10:4