ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 10:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚህ በኋላ ሌላ ብርቱ መልአክ ደመና ተጐናጽፎ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፤ እርሱም በራሱ ላይ ቀስተ ደመና ነበር። ፊቱ እንደ ፀሓይ፣ እግሮቹ እንደ እሳት ዐምዶች ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 10:1