ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ራእይ 1:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዘመኑ ቀርቦአል፤ እንግዲህ ይህን የትንቢት ቃል የሚያነብ ብፁዕ ነው፤ የሚሰሙትና የተጻፈውንም የሚጠብቁ ብፁዓን ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 1:3