ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማቴዎስ 9:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኢየሱስ ከዚያ ተነሥቶ ሲሄድ ማቴዎስ የሚባል አንድ ሰው በቀረጥ ማስከፈያ ኬላ ተቀምጦ አየ፤ “ተከተለኝ” አለው፤ እርሱም ተነሥቶ ተከተለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 9:9