ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማቴዎስ 9:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን የሰው ልጅ በምድር ላይ ኀጢአትን የማስተስረይ ሥልጣን እንዳለው እንድታውቁ ነው’ ብሎ፣ ሽባውን፣ ‘ተነሣ! ቃሬዛህን ይዘህ ወደ ቤትህ ሂድ’ ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 9:6