ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማቴዎስ 6:30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንተ እምነት የጐደላችሁ እግዚአብሔር ዛሬ ታይቶ በነጋታው እሳት ውስጥ የሚጣለውን የሜዳ ሣር ይህን ያህል ካለበሰ እናንተንማ እንዴት አብልጦ አያለብሳችሁ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 6:30