ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማቴዎስ 6:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዐይንህ ታማሚ ከሆነ ግን መላው ሰውነትህ በጨለማ የተሞላ ይሆናል። እንግዲህ በአንተ ውስጥ ያለው ብርሃን ጨለማ ከሆነ፣ ጨለማው እንዴት ድቅድቅ ይሆን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 6:23