ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማቴዎስ 6:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ግብዞች በሰዎች ዘንድ ለመከበር ብለው በየጎዳናውና በየምኵራቡ እንደሚያደርጉት፣ አንተም ለድኾች ምጽዋት በምትሰጥበት ጊዜ ይታይልኝ ብለህ ጥሩምባ አታስነፋ፤ እውነት እላችኋለሁ እንዲህ የሚያደርጉ ዋጋቸውን በሙሉ ተቀብለዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 6:2