ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማቴዎስ 6:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ስትጾሙ እንደ ግብዞች አትጠውልጉ፤ እነርሱ መጾማቸው እንዲታወቅላቸው ሆን ብለው በፊታቸው ላይ የሐዘን ምልክት ያሳያሉና፤ እውነት እላችኋለሁ፤ እንዲህ የሚያደርጉ ዋጋቸውን በሙሉ ተቀብለዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 6:16