ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማቴዎስ 23:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲሁም፣ ‘ማንም በመሠዊያው ቢምል ምንም አይደለም፤ ነገር ግን በላዩ ላይ ባለው መባ ቢምል መሐላው ይደርስበታል’ ትላላችሁ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 23:18