ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማቴዎስ 21:38 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ነገር ግን ገበሬዎቹ ልጁን ባዩት ጊዜ፣ ‘ይህማ ወራሹ ነው፤ ኑ፣ እንግደለውና ርስቱን እንውረስ’ ተባባሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 21:38