ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማቴዎስ 20:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“በመሸም ጊዜ የወይኑ አትክልት ባለቤት የሠራተኞቹን ተቈጣጣሪ፣ ‘ኋላ ከመጡት ጀምረህ መጀመሪያ እስከመጡት ድረስ ያሉትን ሠራተኞች በሙሉ ጥራና ደመወዛቸውን ክፈላቸው’ አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 20:8