ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማቴዎስ 20:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

‘እነዚህ በመጨረሻ የተቀጠሩት አንድ ሰዓት ብቻ ሲሠሩ፣ ቀኑን ሙሉ በሥራ ስንደክምና በፀሐይ ስንንቃቃ ከዋልነው ጋር እንዴት እኩል ትከፍለናለህ?’ አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 20:12