ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማቴዎስ 2:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጠቢባኑ ከሄዱ በኋላ የጌታ መልአክ ለዮሴፍ በሕልም ተገልጦ፣ “ተነሥ! የምትመለስበትን ጊዜ እስካስታውቅህ ድረስ ሕፃኑንና እናቱን ይዘህ ወደ ግብፅ በመሸሽ በዚያ ቈይ፤ ሄሮድስ ሕፃኑን ሊገድለው ይሻልና” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 2:13