ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማቴዎስ 17:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኢየሱስም፣ “አንት የማታምን ጠማማ ትውልድ፤ እስከ መቼ ከእናንተ ጋር እኖራለሁ፤ እስከ መቼስ እታገሣችኋለሁ። ልጁን ወደዚህ አምጡት” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 17:17