ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማቴዎስ 16:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኢየሱስም ወደ ጴጥሮስ ዘወር ብሎ፣ “አንተ ሰይጣን፣ ሂድ ከዚህ! የሰው እንጂ የእግዚአብሔር ነገር በሐሳብህ ስለሌለ መሰናክል ሆነህብኛል!” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 16:23