ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማቴዎስ 13:44 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“መንግሥተ ሰማይ በዕርሻ ውስጥ የተደበቀ ሀብት ትመስላለች፤ አንድ ሰው ባገኛት ጊዜ መልሶ ሸሸጋት፤ ከመደሰቱም የተነሣ ሄዶ፤ ያለውን ሁሉ በመሸጥ ያንን የዕርሻ ቦታ ገዛ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማቴዎስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማቴዎስ 13:44