ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማርቆስ 8:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም፣ መሬት ላይ እንዲቀመጡ ሕዝቡን አዘዘ፤ ሰባቱን እንጀራ ይዞ ካመሰገነ በኋላ ቈርሶ ለሰዎቹ እንዲያድሉ ለደቀ መዛሙርቱ ሰጣቸው፤ እነርሱም ለሕዝቡ አደሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 8:6