ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማርቆስ 8:31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም የሰው ልጅ ብዙ መከራ እንደሚቀበል፣ በሽማግሌዎች፣ በካህናት አለቆችና በጸሐፍት እንደሚናቅ፣ እንደሚገደል፣ ከሦስት ቀንም በኋላ እንደሚነሣ ያስተምራቸው ጀመር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 8:31