ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማርቆስ 8:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኢየሱስም እንደ ገና እጆቹን በሰውየው ዐይኖች ላይ ጫነ፤ በዚህ ጊዜ ዐይኖቹ በሩ፤ ብርሃኑም ተመለሰለት፤ ሁሉንም ነገር አጥርቶ ማየት ቻለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 8:25