ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማርቆስ 6:52-55 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

52. የእንጀራውን ታምር አላስተዋሉም ነበርና፤ ልባቸውም ደንድኖ ነበር።

53. በተሻገሩም ጊዜ፣ ጌንሴሬጥ ደርሰው ወረዱ፤ ጀልባዋንም እዚያው አቆሙ።

54. ወዲያው እንደ ወረዱም፣ ሕዝቡ ኢየሱስን ዐወቁት፤

55. ወደ አካባቢውም ሁሉ በመሮጥ ሕመምተኞችን በዐልጋ ላይ እየተሸከሙ እርሱ ወደሚገኝበት ስፍራ ሁሉ ያመጡ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 6