ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማርቆስ 6:44-46 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

44. እንጀራውንም የበሉት አምስት ሺህ ወንዶች ነበሩ።

45. ወዲያውም እርሱ ሕዝቡን እያሰናበተ ሳለ፣ ደቀ መዛሙርቱ በጀልባ ወደ ቤተ ሳይዳ ቀድመውት እንዲሻገሩ አዘዛቸው፤

46. ከዚያም ትቶአቸው ሊጸልይ ወደ ተራራ ወጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 6