ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማርቆስ 6:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በመጨረሻም አመቺ ቀን መጣ። ሄሮድስ በተወለደበት ዕለት ለከፍተኛ ሹማምቱ፣ ለጦር አዛዦቹና በገሊላ ለታወቁ ታላላቅ ሰዎች ግብዣ አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 6:21