ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማርቆስ 2:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከፈሪሳውያን ወገን የነበሩ ጸሐፍት ከኀጢአተኞችና ከቀረጥ ሰብሳቢዎች ጋር ሲበላ ባዩት ጊዜ፣ ደቀ መዛሙርቱን “ከቀረጥ ሰብሳቢዎችና ከኀጢአተኞች ጋር ለምን ይበላል?” ሲሉ ጠየቋቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 2:16