ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማርቆስ 16:11-13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

11. እነርሱ ግን አላመኗትም።

12. ከዚህ በኋላ ከደቀ መዛሙርቱ ሁለቱ ወደ ገጠር ሲሄዱ በሌላ መልክ ታያቸው።

13. እነርሱም ተመልሰው ይህንኑ ለቀሩት ነገሯቸው፤ ይሁን እንጂ እነርሱንም አላመኗቸውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 16