ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማርቆስ 15:40 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህ ጊዜ ሴቶች ከሩቅ ሆነው ይመለከቱ ነበር፤ ከእነርሱም መካከል መግደላዊት ማርያም፣ የታናሹ ያዕቆብና የዮሳ እናት ማርያም፣ እንዲሁም ሰሎሜ ነበሩ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 15:40