ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማርቆስ 15:36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም አንድ ሰው ፈጥኖ ሄዶ የሆመጠጠ የወይን ጠጅ በሰፍነግ ነከረ፤ በዘንግም ሰክቶ እንዲጠጣው ለኢየሱስ አቀረበለት፤ ከዚያም፣ “ተዉት፤ እስቲ ኤልያስ መጥቶ ሲያወርደው እናያለን” አለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 15:36