ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማርቆስ 13:16-19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

16. በእርሻ ቦታ ያለ ልብሱን ለመውሰድ አይመለስ።

17. በእነዚያ ቀናት ለነፍሰ ጡሮችና ለሚያጠቡ ወዮላቸው!

18. ይህም በክረምት እንዳይሆን ጸልዩ፤

19. በመጀመሪያ እግዚአብሔር ፍጥረትን ከፈጠረበት ጊዜ አንሥቶ እስከ አሁን ድረስ፣ እንዲሁ ደግሞም ወደ ፊት አቻ የሌለው ታላቅ መከራ ይሆናልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 13